የኤርትራ ስደተኞች እና ምክንያታቸዉ
ሰኞ፣ መስከረም 8 2004ማስታወቂያ
በርካታ ህፃናትም ለውትድርና እየተመለመሉ፤ ትምህርት ቤታቸው እየተዘጋ እና ውትድርና ማሰልጠኛ እየሆኑ መሆኑን፤ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ድርጅት፤ AFP ግልፅዋል። ይህንን ዘገባ መነሻ በማድረግ ፤ ከ UNHCR ቃል አቀባይ አቶ ክሱት ገብረ-እግዚያብሄር ጋር ልደት አበበ ተነጋግራለች። ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ሰዓት ምንያህል የኤርትራ ስደተኞች እንደሚገኙ በመግለፅ አቶ ክሱት ዘገባውንይጀምራሉ።
ልደት አበበ
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ