የኤርትራ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን መሰወር25 ኅዳር 2005ማክሰኞ፣ ኅዳር 25 2005ከትናንት በስቲያ 17 የኤርትራ እግር ኳስ ተጫዋቾች በዩጋንዳዋ መዲና ካምፓላ መሰወራቸው ተገልጿል። የኤርትራ ስፖርተኞች ለውድድር ወደ ሌላ ሀገር ሄደው በቡድን ሲጠፉ ይህ የመጀመሪያቸው አይደለም።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል AP Graphicsማስታወቂያ ይህ በንዲህ እንዳለ ለአፍሪካ ሻምፒዮና ማጣሪያ ኤርትራና ኢትዮጵያ አስመራ ላይ እንዲያካሂዱት የታቀደ የሁለቱ ሀገራት የእግር ኳስ ግጥሚያ በገለልተኛ ሜዳ ላይ ካልተካሄደ በስተቀር ኢትዮጵያ እንደማትሳተፍ ከተናገረች በኋላ፣ የሁለቱ ሀገራት ጨዋታ በሱዳን ካርቱም እንዲካሄድ መስማማታቸው ተነግሯል። ገመቹ በቀለ ሸዋዬ ለገሰ