1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራ የመልዕክተኞች ጓድ አዲስ አበባ ገባ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 19 2010

የመልዕክተኞቹ ጓድ ኢትዮጵያን የሚጎበኘዉ የኤርትራዉ ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ፤ ኢትዮጵያ ያደረገችዉን የሠላም ጥሪ ተቀብለዉን ጉዳዩን የሚያጠና መልዕክተኛ እንደሚልኩ ባስታወቁት መሠረት ነዉ።

Äthiopien Addis Abeba Abiy Ahmed begrüßt Delegation aus Eritrea
ምስል Prime Minister Office/Fitsum Arega

(Beri.AA) Eritrean delegation arrives in AA - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

የኤርትራ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ዑስማን ሳሌሕ የመሩት የሐገሪቱ መንግሥት የመልዕክተኞች ጓድ አዲስ አበባ ገባ።ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፉ አዉሮፕላን ጣቢያ ሲደርስ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ ደማቅ አቀባባል አድርገዉለታል።የመልዕክተኞቹ ጓድ ኢትዮጵያን የሚጎበኘዉ የኤርትራዉ ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ፤ ኢትዮጵያ ያደረገችዉን የሠላም ጥሪ ተቀብለዉን ጉዳዩን የሚያጠና መልዕክተኛ እንደሚልኩ ባስታወቁት መሠረት ነዉ።አንድ የኤርትራ መንግሥት የመልዕክተኞች ቡድን ኢትዮጵያን በይፋ ሲጎበኝት ከ1990 ወዲሕ የዛሬዉ የመጀመሪያዉ ነዉ።ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የመልዕክተኞቹ ጓድ አዲስ አበባ ሲገባ ተከታትሎ ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ 
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW