1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኤርትራ የመዋዕለ ነዋይ መስሕብ አላት

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 3 2010

በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካካል የተጀመረዉ መቀራረብ እና ሠላማዊ ግንኙነት የዉጪ ባለሐብቶች ኤርትራ ዉስጥ መዋዕለ ነዋያቸዉን ሥራ ላይ እንዲያዉሉ የሚያበረታታ መሆኑን በፈረንሳይ የኤርትራ አምባሳደር አስታወቁ።

Frankreich Paris Hanna Simon, Botschafterin Eritrea
ምስል DW/H. Tiruneh

(Beri.Paris) Eritrea investment opportunity - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

በአፍሪቃ ቀንድ በተለይም በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካካል የተጀመረዉ መቀራረብ እና ሠላማዊ ግንኙነት የዉጪ ባለሐብቶች ኤርትራ ዉስጥ መዋዕለ ነዋያቸዉን ሥራ ላይ እንዲያዉሉ የሚያበረታታ መሆኑን በፈረንሳይ የኤርትራ አምባሳደር አስታወቁ።አምባሳደር ሐና ስምዖን የማንዴላ ተቋም ባዘጋጀዉ ኢንቨስትመንት በአፍሪቃ በተሰኘዉ ስብሰባ ላይ እንዳሉት ኤርትራ የዉጪ ባለሐብቶች ሊወርቱባቸዉ የሚችሉ በርካታ መስሕቦች አሏት።ሥልታዊ አቀማመጥዋም የዉጪ ባለሐብቶች እንዲወርቱባት የሚረዳ ነዉ።የፓሪሷ ወኪላችን ኃይማኖት ጥሩነሕ ዝርዝር ዘገባ ልካልናለች።

ሐይማኖት ጥሩነሕ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW