የኤስ ፔ ዴ ሽንፈት እና የአመራር ለውጥ21 መስከረም 2002ሐሙስ፣ መስከረም 21 2002በአሁኑ ምርጫ SPD 146 የምክር ቤት መቀመጫዎችን በማግኘት ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ አይቶት የማያውቀው ሽንፈት ገጥሞታል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግሽታይንማየርምስል APማስታወቂያታላቁ ጥምር መንግስት በመጪው አራት ዓመታትም ሊቀጥል እንደሚችል ሲሰነዘሩ የቆዩ ግምቶች አልያዙም ። ሜርክልም እንደተመኙት በትልቁ ጥምር መንግስት ምትክ ከነፃ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ኤፍ ዴ ፔ ጋር አዲስ መንግስት ሊመሰርቱ በዝግጅት ላይ ናቸው ። ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ