1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤች አይቪ ሥርጭት ይዞታ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 2 2011

የኤች አይቪ ስርጭት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝበትን ሁኔታ ያመላከተ ጥናታዊ ጽሑፍት አሁንም የተሐዋሲው ስርጭት አስጊ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አመለከተ። በአራት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ማተኮሩ የተገለፀው ጥናት በተለይ በከተሞች ያለውን የኤችአይቪ ይዞታ በዝርዝር ማሳየቱ ተገልጿል።

Italien Welt AIDS Tag
ምስል picture-alliance/AP Photo/A. Carconi

አሁንም ብዙ ሥራ መሠራት እንደሚያስፈልግ ተጠቁሟል

This browser does not support the audio element.

ባለፉት ዓመታት በርካታ ተግባራት መከናወናቸውን  ጥናቱ ቢያመለክትም ቀጣይ የተጠናከረ ሥራ እንደሚያስፈልግ አጽንኦት ሰጥቷል። ኅብረተሰቡም ዛሬም ኤች አይቪ ኤይድስን በተመለከተ እንዳይዘናጋም ማሳሰቢያውን አስተላልፏል። ወኪላችን ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

እሸቴ በቀለ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW