የኤች አይቪ የምክር ሥልጠና በጂግጂጋ 1 ሚያዝያ 2004ሰኞ፣ ሚያዝያ 1 2004አይካፍ እየተባለ በአህጽሮት የሚታወቀው የጤና ድርጅት በጂግጅጋ ለሚኖሩ የጤና ባለሙያዎች በባለሙያዎች ተነሳሽነት ስለሚካሄድ የምክር እና የምርመራ አገልግሎት ሥልጠና ሰጠ። ሥልጠናው የሙያ ልምዳቸውን እንዳጠናከረላቸው አንዳንድ ሠልጣኞች ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ያካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት፡ ከሥልጠናው ጎን ባካባቢው ከኤች አይቪ ጋ የሚኖሩ ሰዎችን አደራጅተው የማስተማር እና ራሳቸውን የማስቻል ሁኔታ ቢታከልበት መልካም ይሆናል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ