የእሥራኤል ምርጫና አጠራጣሪው የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ይዞታ፣3 የካቲት 2001ማክሰኞ፣ የካቲት 3 2001እሥራኤል፣ ዛሬ የምታካሂደው ምርጫ ፣ እልባት ላላገኘው፣ ለመካከለኛው ምሥራቅ ውዝግብ መፈትኄ ለማስገኘት ያስችል ይሆን?ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምርጫ በእሥራኤል፣ምስል dpa/DWማስታወቂያየጠቅላይ ሚንስትርነቱን ሥልጣን ለማግኘት የሚወዳደሩት ፣ 4 የታወቁ ግለሰቦች ሲሆኑ፣ የእሥራኤልን ከፍተኛ ሥልጣን ከመጨበጥ ባሻገር፣ ለራሷ ለእሥራኤል ደኅንነትና ለአካባቢው ሰላም፣ ማነው የተሻለ ራእይ ያለው? የለሚለው ጥያቄ አጥጋቢ ምላሽ ማግኘት እንዳዳገተ ነው።