የእነ በቀለ ገርባ የመከላከያ ምስክሮች መሰማት ጀመረ
ዓርብ፣ ነሐሴ 12 2009ማስታወቂያ
በአቃቤ ሕግ ጥያቄ ለምሳ እረፍት አድርጎ ከሰዓት በኋላም በቀጠለዉ የምስክሮች ማድመጥ ሂደት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ከፍተኛ ባለስልጣናት በቀጣይ ቀጠሮ ለምስክረት እንዲቀርቡ ጥሪ አስተላልፎ ተጠናቋል። በችሎቱ የተገኘዉ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን ሸዋዬ ለገሠ በስልክ አነጋግራዋለች።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ