1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእንግሊዛዊቷ የኢትዮጵያ አርበኛ የወ/ሮ ሲልቪያ ፓንክረስት ሀምሳኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ

ሰኞ፣ ጥቅምት 8 2003

የእንግሊዛዊቷ የኢትዮጵያ አርበኛ የወ/ሮ ሲልቪያ ፓንክረስት ሀምሳኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።

ምስል AP

የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ በሙት ዓመት መታሰቢያው ላይ ተገኝቶ የሚከተለውን አጠናቅሮልናል። ወ/ሮ ሲልቪያ ፋሺስት ኢጣሊያ በኢትዮጵያ ላይ ያደርስ የነበረውን ግፍ በመቃወም ሲታገሉ የነበሩ አርበኛ ናቸው።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW