በፈረንሳይ ፓሪስ መሃል ከተማ የሚገኘዉ የእፀዋት ስፍራ የአዉሮጳን የአየር ጠባይ እንኳን ተቋቁመዉ ሊበቅሉ የማይታሰቡ የበረሃ ተክሎች ሁሉ በጥንቃቄ ተጠብቀዉ ይገኛሉ። በጀርመንም የብዝሃ ህይወት ስብጥር የሚታይባቸዉ፤ የተለያዩ ተክሎች በጥንቃቄ የሚጠበቁባቸዉ ብሎም ለምርምር የሚሆኑ የእጽዋት ዓይነት የሚከማችባቸዉ ቦታንካል ጋርደን የሚባሉ የአረንጓዴ ዉበት መዘክሮች በየስፍራዉ ሞልተዋታል።
ZPR
ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ