የኦህዴድ ውሳኔ እና የኦነግ አንጃዎች
ሐሙስ፣ የካቲት 1 2010ማስታወቂያ
የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከትናንት በስተያ ባሳለፈው ውሳኔ ከኦሮሞ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ለመነጋገር ያስተላለፈው ጥሪ በውጭ ከሚገኑ ተቃዋሚ የቆሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች ልዩ ልዩ አስተያየቶች እየተሰጡበት ነው። የተባበሩት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የተባለው አንድ አንጃ የኦህዴድን ጥሪ አውድሶ እንደሚቀለበለውም አሳውቋል። በሌላው የዞነግ አንጃ ደግሞ ውሳኔውን ጊዜ ለመግዛት የተወሰደ እና ትርጉም አልባ ሲል አጣጥሎታል። ናትናኤል ወልዴ ከዋሽንግተን ዲሲ ዘገባ አሰናድቷል
ናትናኤል ወልዴ
ኂሩት መለሰ