1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የኦሮሚያ ክልል መንግስት ከፌዴራል ኃይሎች ጋር የቅንጅት እርምጃ ጀመሩ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 3 2014

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እየተስተዋሉ ያሉትን የሰላምና ፀጥታ ችግሮች እልባት ለመስጠት የክልሉ እና የፌዴራል መንግስት ኃይላት የተቀናጀ እርምጃ እየወሰዱ መሆኑን አስታወቀ፡፡፡ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረንስ ኦፌኮ በበኩሉ የኃይል እርምጃ ህዝቡን የሚጎዳ በመሆኑ ለፖለቲካዊ ችግሮች ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲፈለግ ጠይቋል፡፡

Äthiopien Hailu Adugna
ምስል፦ Seyoum Getu/DW

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እየተስተዋሉ ያሉትን የሰላምና ፀጥታ ችግሮች እልባት ለመስጠት የክልሉ እና የፌዴራል መንግስት ኃይላት የተቀናጀ እርምጃ እየወሰዱ መሆኑን አስታወቀ፡፡፡

የክልሉ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እየተወሰደ ያለው እርምጃ የጸጥታ መሻሻልን እያመጣ ነው ብሏል፡፡

በሌላ በኩል መንግስት በኦሮሚያ እየወሰደ ያለው የኃይል እርምጃ ህዝቡን የሚጎዳ በመሆኑ ለፖለቲካዊ ችግሮች ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲፈለግ ሲል የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) ጠይቋል፡፡

ስዩም ጌቱ 

ታምራት ዲንሳ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW