1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦሮሚያ ግጭትና ኦፌኮ

ዓርብ፣ የካቲት 11 2008

የኢትዮጵያ መንግሥት በኦሮሚያ መስተዳድር የቀጠለዉን ግጭት ለማስቆም ጉዳዩ የሚመለከታቸዉን ወገኖች ሁሉ እንዲያነጋግር የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ምክትል ፕሬዝደንት ጠየቁ።

Karte Äthiopien englisch

[No title]

This browser does not support the audio element.


የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ ባጭሩ) ዋና ፀሐፊና የኦፌኮ ምክትል ፕሬዝደንት አቶ ገብሩ ገብረ ማርያም እንደሚሉት በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የተቀጣጠለዉ ተቃዉሞና አመፅ ወደ ሌሎች አካባቢዎችም እየተዛመተ ነዉ።መግሥት አመፁን በሐይል ለመደፍለቅ ከመሞከር ይልቅ ሕዝቡ ከሚያምንባቸዉ የሐገር ሽማግሌዎች፤ ከጎሳ መሪዎች እና ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር በመነጋገር መፍትሔ መፈለግ አለበት። አቶ ገብሩን በስልክ አነጋግረናቸዋል።


ነጋሽ መሃመድ


ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW