የኦሮሞ ማኅበረሰብ ተቃዎሞ በበርሊን8 ታኅሣሥ 2008ዓርብ፣ ታኅሣሥ 8 2008ጀርመን የሚገኙ የኦሮሞ ብሔረሰብ ተወላጆች የኢትዮጵያ መንግሥት ለአዲስ አበባ ከተማ የነደፈዉን የማስፋፊያ ዕቅድ በመቃወም በኦሮሚያ ክልል ለሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ዜጎች ላይ የሚወስደዉን የኃይል ርምጃ በመቃወም ሰልፍ አካሄዱ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DW/N. Adugnaማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. ዛሬ በርሊን በሚገኘዉ የመራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጽሕፈት ፈት ቤት ፊት ለፊት የተቃዉሞ ሰልፍ ያካሄዱት ወገኖች ጥያቄያቸዉን ለመራሂተ መንግሥቷ ቢሮ በጽሑፍ ትናንት ማስገባታቸዉን ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ዛሬ ከቀትር በፊት ከሰልፈኞቹ መካከል አዜብ ታደሰ በስልክ አነጋግራለች። አዜብ ታደሰ ሸዋዬ ለገሠ