የኦሮሞ ተማሪዎች የተቃዉሞ ሰልፍ በበርሊን
ዓርብ፣ ኅዳር 3 2008ማስታወቂያ
በጀርመን የኦሮሞ ተማሪዎች ማኅበር የተዘጋጀዉ ይህ ሰላማዊ ሰልፍ በጀርመን መራሒተ መንግሥት ቢሮ፤ በጀርመን ፓርላማ፤ በአዉሮጳ ሕብረት ቢሮ እንዲሁም በዩኤስ አሜሪካና ፈረንሳይ ኤንባሲ በኩል በማለፍ ሰልፈኞቹ በጽሑፍ የያዙትን ጥያቄ ማቅረባቸዉ ተመልክቶአል። ስማቸዉን መናገር ያልፈለጉ አንድ የሰልፉ አስተባባሪን በተቃዉሞ ሰልፉ መሃል በስልክ ደዉለን ተቃዉሞአቸዉ ምን እንደሆነ ጠይቀናቸዉ ነበር መልስ በመስጠት ይጀምራሉ።
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ