የኦሮሞ ነጻነት ፓርቲ ጥሪ
እሑድ፣ ሐምሌ 4 2013
ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉን አካታች ምርጫ ዳግም እንዲደረግ የኦሮሞ ነጻነት ፓርቲ (ገዳ ቢሊሱማ) ጠየቀ፡፡ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በተለይም በኦሮሚያ የተደረገው ምርጫው በክልሉ የሚንቀሳቀሱትን ሁሉንም ፓርቲዎች ያላካተተ ነው ያለው ፓርቲው ገዢው ፓርቲ ለድርድር እና ውይይቶች መድረክ እንዲያመቻች ጠይቋል፡፡
የገዢው ብልጽሀግና ፓርቲ ኦሮሚያ ጽ/ቤት ቃልአቀባይ አቶ ታዬ ደንደዓ በበኩላቸው ከአምስት ዓመት በፊት ዳግም የሚደረግ ምርጫ አይኖርም ብለዋል፡፡
ስዩም ጌቱ
ልደት አበበ