1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦሮሞ ጥናት ማህበር ዓመታዊ ስብሰባ በዋሽንግተን

ሰኞ፣ ሐምሌ 27 2007

ኦሮሞ ጥናት ማህበር ትናንት እና ከትናንት በስቲያ በዋሽንግተን ሀዋርድ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ ስብሰባውን አካሄደ። ከተያዩ ሃገራት የሄዱ የኦሮሞ እና ኦሮሞ ያልሆኑ ምሁራን በዚሁ ስብሰባ ላይ ጥናታዊ ጽሑፎቻቸውን አቅርበዋል። ጥናቶቹ በኦሮሞ ህዝብ ባህል፣ አኗኗር፣ እንዲሁም፣

Washington - Gedenkstätte
ምስል dpa - Bildfunk

[No title]

This browser does not support the audio element.

በማህበራዊ፣ ኤኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ነበሩ። በስብሰባው ከተገኙት በርካታ እንግዶች መካከል በኢትዮጵያ ከጥቂት ጊዜ በፊት ከእስራት የተለቀቁት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር አቶ በቀለ ገርባ እና እውቁ የአፍሪቃ ቀንድ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጆን ማርካኪስ ዋነኞቹ ነበሩ።

መክብብ ሸዋ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW