1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦስካር ሽልማት

ሰኞ፣ የካቲት 21 2003

ለተንቀሳቃሽ ስዕል የሚሰጠውን ትልቁን ሽልማት፡ ኦስካር ኪንግስ ስፒች ወሰደ ።

ምስል centralfim

በዚሁ ለሰማንያ ሶስተኛ ጊዜ በተሰጠው የኦስካር ሽልማት ዘ ኪንግስ ስፒች የዓመቱ ምርጥ ፊልም እና ምርጥ ዝግጅትን ጨምሮ በአራት ዘርፎች አሸናፊ በመሆን ቀዳሚውን ቦታ ይዞዋል። ዘ ሶሻል ኔትዎርክ፡ ዘ ፋይተር እና ኢንሴፕሽን የተሰኙት ፊልሞች በተለያዩ ዘርፎች አሸናፊ ሆነዋል።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ 

ሂሩት መለሰ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW