የኦባማ እና የነታንያሁ ውይይት15 መጋቢት 2002ረቡዕ፣ መጋቢት 15 2002የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ነታንያሁ ትናንት ዋይት ሀውስ ውስጥ እጅግ ቀዝቃዛ ውይይት አድርገዋል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግነታንያሁምስል APማስታወቂያሁለቱ መሪዎች ወትሮው እንደሚታወቀው ከውይይታቸው በፊትም ሆነ በኃላ ምንም ዓይነት ጋዜጣዊ መግለጫ አልሰጡም የጋራ ፎቶግራፍም አልተነሱም ። የውይይቱ መቀዝቀዝና የስነ ስርዓቱ መጓደል የሁለቱ መንግስታት ጥብቅ ግንኙነት መሻከሩን እንደሚጠቁም በሰፊው እየተነገረ ነው ። ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ልኮልናል ። አበበ ፈለቀ ፣ ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሐመድ