የኦባማ እና የነታንያሁ ውይይት30 ሰኔ 2002ረቡዕ፣ ሰኔ 30 2002የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ነታንያሁ የመከከለኛውን ምስራቅ የሰላም ድርድር በአዲስ መንገድ እንዲጀመር መስማማታቸውን አስታወቁ ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግኦባማ እና ነታንያሁምስል APማስታወቂያትናንት ዋይት ሀውስ ውስጥ የመከሩት ሁለቱ መሪዎች በእስራኤልና በፍልስጤም መሪዎች መካከል ተከታታይና ቀጥተኛ የሰላም ድርድር እንደሚጀመርም ጠቁመዋል ። ነታንያሁና ኦባማ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከዚህ ቀደም ቀዝቅዟል የተባለው የእስራኤልና የአሜሪካን ግንኙነት እጅግ ጠንካራ እንደሆነ አስታውቀዋል ። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል ። አበበ ፈለቀ ሂሩት መለሰ