የኦ ብ ነ ግ መግለጫ፡ የኢትዮ ኤርትራ ድንበር ውዝግብ እና የኢትዮጵያ መንግስት አስተያየት25 ጥቅምት 2000ሰኞ፣ ጥቅምት 25 2000የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር፡ ኦ ብ ነ ግ በምስራቃዊ ኢትዮጵያ በኦጋዴን አካባቢ ከጥቂት ቀናት በፊት ባካሄደው ውጊያ ሁለት መቶ ሰባ የኢትዮጵያ መንግስት ወታደሮች መግደሉን አስታወቀ፣ በሌላ ዜና ደግሞ ኢትዮጵያና ኤርትራ በቅርቡ ጦርነት እንደሚከፍቱ አንድ ዓለም አቀፍ ድርጅት ገለጸ። ሁለቱን ዘገባዎች አርያም ተክሌ ያነጋገረቻቸው የኢትዮጵያ ማስታወቂያ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ ዘመድኩን ተክሌ ሀሰት ሲሉ አስተባብለዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየኢትዮጵያ ወታደር በኢትዮ ኤርትራ ድንበርምስል APማስታወቂያ