1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኩፍኝ ወረርሽኝ በትግራይ

ሐሙስ፣ የካቲት 26 2012

የትግራይ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ እንዳለው ኩፍኝ በወረርሽኝ መልክ የተከሰተው በክልሉ አስገደ ፅምብላ ወረዳ  ነው። እስካሁንም በዚህ ወረዳ ህፃናትን ጨምሮ 81 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን ቢሮው አስታውቋል።ከሁለት ዓመት በኋላ በክልሉ እንደገና የተከሰተውን የኩፍኝ ወረርሽኝ ለመከላከል ክትባት በዘመቻ መሰጠት መጀመሩም ተገልጿል።

Masern-Virus
ምስል Imago/Science Photo Library

የኩፍኝ ወረርሽኝ በትግራይ

This browser does not support the audio element.

 
በትግራይ ኩፍኝ በአንድ ወረዳ በወረርሽኝ ደረጃ መከሰቱን የትግራይ ክልል አስታወቀ፡፡ የትግራይ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ እንዳለው ኩፍኝ በወረርሽኝ መልክ የተከሰተው በክልሉ አስገደ ፅምብላ ወረዳ  ነው። እስካሁንም በዚህ ወረዳ ህፃናትን ጨምሮ 81 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን ቢሮው አስታውቋል።ከሁለት ዓመት በኋላ በክልሉ እንደገና የተከሰተውን የኩፍኝ ወረርሽኝ ለመከላከል ክትባት በዘመቻ መሰጠት መጀመሩም ተገልጿል።እስካሁን በበሽታው የሞተ ሰው እንደሌለም ተነግሯል።የመቀሌው ወኪላችን ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ዝርዝሩን አዘጋጅቷል።
ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ 
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW