የካርል ሃይንስ በም አደባባይና ጎዳና ምርቃት
ሐሙስ፣ ሰኔ 16 2003ማስታወቂያ
ከአፍሪቃ ኅብረት አንድ ነጥብ አምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ መሆኑ በተገለጸዉ ስፍራም ግዙፍ ምስላቸዉ መቆሙን ታደሰ እንግዳዉ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል። በም ሰዎች ለሰዎች በተኘዉ ድርጅታቸዉ አማካኝነትም፤ ሃምሳ ሺህ ካሬ ኪሎ ሜትር በሚሸፍን አካባቢ በመንቀሳቀስ በትምህርት፤ በጤና፤ በእርሻ፤ በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃና በመሠረተ ልማት ግንባታ ከፍተኛ አስተዋፆኦ ማድረጋቸዉም በዘገባዉ ተጠቅሷል። ከዚህ ቀደም በስማቸዉ ተራራ መሰየሙ አይዘነጋም።
ታደሰ እንግዳዉ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ