የካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች ስሞታ
እሑድ፣ ሰኔ 13 2013
ማስታወቂያ
በደቡብ ክልል ውሰጥ የሚገኙ 5 ዞኖች እና 1 ልዩ ወረዳን በአዲሱ የደቡብ ምዕራብ ክልል የሚያካልለው የሕዝበ ውሳኔ የድምጽ መስጫ ዕለት መተላለፉ እንዳሳዘናቸው ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። የዞኑ አስተዳደር በበኩሉ የዘገየው የምርጫ ቦርድ ውሳኔ ያሳዘነው ቢሆንም ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ተቀብሎ ለጳጉሜው ሕዝበ ውሳኔ እንደሚዘጋጅ ገልጿል።
ታምራት ዲንሳ
አዜብ ታደሰ