1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኬሪ ጉብኝትና ኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 18 2008

ኢትዮጵያ በዉይይቱ እንድትሳተፍ ተጋብዛ ነበር ከማለት ሌላ ዝርዝር መግለጫ መስጠቱን አልፈለገም።ኬሪ በናይሮቢ ቆይታቸዉ ዩናይትድ ስቴትስ ለደቡብ ሱዳን፤ ለሶማሊያ እና ለኬንያ ጠቀም ያለ ርዳታ እንደምትሰጥ ሲያስታዉቁም የኢትዮጵያ ስም አልተጠቀሰም

Kenia - US Außenminister John Kerry und Kenias Präsident Uhuru Kenyatta
ምስል picture-alliance/dpa/T. Mukoya/Pool

[No title]

This browser does not support the audio element.

የዩናይድ ስቴትሱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ጆን ኬሪ ባለፈዉ ሰኞ ናይሮቢ-ኬንያ ዉስጥ የተለያዩ የአፍሪቃ ቀንድ አካባቢ ሐገራት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮችን ሲያነጋግሩ ኢትዮጵያ በንግግሩ ላይ ሥለመካፈል አለመካፈሏ በግልፅ የተባለ ነገር የለም።የአሜሪካ ዉጪ ጉዳይ መስሪያ ቤትም ኢትዮጵያ በዉይይቱ እንድትሳተፍ ተጋብዛ ነበር ከማለት ሌላ ዝርዝር መግለጫ መስጠቱን አልፈለገም።ኬሪ በናይሮቢ ቆይታቸዉ ዩናይትድ ስቴትስ ለደቡብ ሱዳን፤ ለሶማሊያ እና ለኬንያ ጠቀም ያለ ርዳታ እንደምትሰጥ ሲያስታዉቁም የኢትዮጵያ ስም አልተጠቀሰም።የዋሽግተን ዲሲዉ ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ጉዳዩን ተከታትሎ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW