1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኬንያ የምርጫ ዉዝግብና አለም አቀፉ ፍርድ ቤት

ሐሙስ፣ መጋቢት 23 2002

አለፍ አቀፉ ፍርድ ቤት ጣልቃ የገባዉ የኬንያ ተጣማሪ መንግሥት ተጠያቂዎች የሚዳኙበት ፍርድ ቤት እንዲሰይም ሸምጋዮች ያቀረቡለትን ጥያቄ እስካሁን ገቢር ባለማድረጉ ነዉ

በግጭቱ የተፈናቀለዉምስል AP

ኬንያ ዉስጥ ከሁለት አመት ከመንፈቅ በፊት የተደረገዉ ምርጫ ዉጤት ዉዝግብን ወደ ደም አፋሳሽ ግጭት የቀየሩትን ወገኖች ማንነት እንዲጠራ አለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት ወሰነ።የፍርድ ቤቱ ጠቅላይ አቃቤ-ሕግ ሞሮኔ ኦካምፖ ከአድ ሺሕ በላይ የሰዉ ሕይወት የጠፋበት ግጭትን መንስኤና ተጠያቂዎችን ለመመርመር ፍቃድ እንዲሰጣቸዉ የጠየቁት ባለፈዉ ሕዳር ነበር።አለፍ አቀፉ ፍርድ ቤት ጣልቃ የገባዉ የኬንያ ተጣማሪ መንግሥት ተጠያቂዎች የሚዳኙበት ፍርድ ቤት እንዲሰይም ሸምጋዮች ያቀረቡለትን ጥያቄ እስካሁን ገቢር ባለማድረጉ ነዉ።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለስ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW