1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የኮሌራ በሽታ ወረርሽን በትግራይ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 11 2011

የኮሌራ በሽታ ወረርሽን በትግራይ ክልልም ካለፈው ግንቦት ወር አንስቶ መታየት የጀመረ ሲኾን፤ እስካሁን ድረስ 17 ሰዎች የሕክምና ርዳታ ማግኘታቸው ተገልጧል።

Äthiopien Stadt Mekelle
ምስል፦ DW/Y. Gebreegziabher

ኮሌራ በትግራይ

This browser does not support the audio element.

የኮሌራ በሽታ ወረርሽን በትግራይ ክልልም ካለፈው ግንቦት ወር አንስቶ መታየት የጀመረ ሲኾን፤ እስካሁን ድረስ 17 ሰዎች የሕክምና ርዳታ ማግኘታቸው ተገልጧል። በበሽታው አንድም ሰው አለመሞቱን በክረምት ወር ውስጥ ሊደርስ የሚችለውን አደጋ ለመከላከል ቅድመ-ዝግጅት መደረጉንም የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጧል።

 


ሚሊዮን ኃይለሥላሴ


ማንተጋፍቶት ስለሺ
እሸቴ በቀለ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW