የኮሬንቲ አገልግሎት ችግር በምስራቅ ኢትዮጵያ
ሰኞ፣ ጥቅምት 5 2005ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በበኩሉ ችግሩ የተፈጠረው ወለንጪቴ አካባቢ 4 ከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ ፍርግርግ ማማዎች በውል ባልታወቀ ምክንያት በመፈታታቸው ነው ብሎዋል። ችግሩም በቀናት ጊዜ ውስጥ እንደሚፈታ ተጠቁሟል። የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ዮሀንስ ገብረእግዚአብሔር አንዳንድ ችግር የገጠማቸውን ነዋሪዎችም አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሀንስ ገብረእግዚአብሔር
ልደት አበበ
አርያም ተክሌ