1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የኮሮና ወረርሽኝ ስጋት የቤንዚን እጥረት አስከትሏል

ሐሙስ፣ መጋቢት 24 2012

ኢትዮጵያ ሰማንያ በመቶ ያህሉን የቤንዚን ፍጆታዋን በጅቡቲ የምታስገባ ሲሆን ቀሪው ሃያ በመቶውን ግን በሱዳን በኩል ታስገባለች።በጉዳዩ ላይ የተጠየቀው የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተፈጠረውን እጥረት ለመፍታት ከሱዳን ጋር በተደረገ ዲፕሎማሲያዊ ምክክር መፍትሄ ተገኝቶ ተሽከርካሪዎች ምርቱን ለማስገባት ተጓጉዘዋል ብሏል

Diesel- und Benzinkrise in Angola
ምስል፦ DW/M. Luamba

የተዘጋው የሱዳን ድንበር በኢትዮጵያ የቤንዚን ፍጆታ አቅርቦት ላይ እጥረት አስከትሏል

This browser does not support the audio element.

የኮሮና ተኅዋሲ በፈጠረው ስጋት የተዘጋው የሱዳን ድንበር በኢትዮጵያ የቤንዚን ፍጆታ አቅርቦት ላይ እጥረት አስከትሏል።ይህን ተከትሎም በአዲስ አበባ አሽከርካሪዎች ቤንዚን ለማግኘት ለቀናት የተራዘመ ሰልፍ ለማድረግ ተዳርገዋል።ኢትዮጵያ ሰማንያ በመቶ ያህሉን የቤንዚን ፍጆታዋን በጅቡቲ የምታስገባ ሲሆን ቀሪው ሃያ በመቶውን ግን በሱዳን በኩል ታስገባለች።በጉዳዩ ላይ የተጠየቀው የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተፈጠረውን እጥረት ለመፍታት ከሱዳን ጋር በተደረገ ዲፕሎማሲያዊ ምክክር መፍትሄ ተገኝቶ ተሽከርካሪዎች ምርቱን ለማስገባት ተጓጉዘዋል ብሏል።


ሰለሞን ሙጬ


ታምራት ዲንሣ
ነጋሽ መሐመድ
 

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW