1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኮቪድ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ሰኔ 1 2014

በኮሮና ተሕዋሲ የተያዙ ሰዎች የሚታከሙበት የየካ ኮተቤ ሆስፒታልም በህሙማን ብዛት መጨናነነቁን እያሳወቋል።የሆስፒታሉ ዋና ዳሬክተር ዶ/ር ያሬድ አግደው ለዶይቼ ቬለ እንደገለጹት ከሶስት ሳምንታት በፊት ሆስፒታሉ ዉስጥ አንድም የኮቪድ ህሙም አልነበረም።

Symbolbild Coronavirus Pandemie Illustration
ምስል CHROMORANGE/picture alliance

አዲስ የኮቪድ 19ኝ ስርጭት በኢትዮጵያ

This browser does not support the audio element.

ኢትዮጵያ ዉስጥ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንዳዲስ ማገርሸቱን  የሐገሪቱ የጤና ሚኒስቴር እና የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እየገለጹ ነው፡፡ በኮሮና ተሕዋሲ የተያዙ ሰዎች የሚታከሙበት የየካ ኮተቤ ሆስፒታልም በህሙማን ብዛት መጨናነነቁን አሳዉቋል።የሆስፒታሉ ዋና ዳሬክተር ዶ/ር ያሬድ አግደው ለዶይቼ ቬለ እንደገለጹት ከሶስት ሳምንታት በፊት ሆስፒታሉ ዉስጥ አንድም የኮቪድ ህሙም አልነበረም።ባለፉት 10 ቀናት ግን ወደ ሆስፒታሉ ከገቡ ከ80 በላይ ሰዎች እስከ ሞት የሚያደርስ ሁኔታ ላይ ያሉ ይገኛሉ ብለዋል፡፡

ስዩም ጌቱ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW