1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወጣቶች መድረክ

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 26 2011

አበበ ራሱ በህፃንነት ጊዜው ጎዳና ተጥሎ ከባድ ሕይወት ማሳለፉ ይናገራል፡፡ በአሁኑ ግዜ መቐለ በሚገኘው 'ሎላ የህፃናት ማእከል' 21 ወላጆቻቸው ያጡ ህፃናት እየተንከባከበ ነው

Äthiopien Stadt Mekelle
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

አበበ ፈንታሁን እና 'ሎላ የህፃናት ማሳደግያ

This browser does not support the audio element.

አበበ ፈንታሁን ይባላል፡፡በተለያዩ ምክንያቶች ወላጆቻቸው ያጡና ተጥለው የተገኙ ህፃናትን በመንከባከብ ይታወቃል፡፡ ከ2001 ዓ.ም ጀምሮ 'ሎላ' የተሰኘ የህፃናት ማሳደግያ ድርጅት ከፍቶ በርከት ያሉ ወላጅ አልባ ህፃናት እያሳደገ ነው፡፡ አበበ ራሱ በህፃንነት ጊዜው ጎዳና ተጥሎ ከባድ ሕይወት ማሳለፉ ይናገራል፡፡ በአሁኑ ግዜ መቐለ በሚገኘው 'ሎላ የህፃናት ማእከል' 21 ወላጆቻቸው ያጡ ህፃናት እየተንከባከበ ነው፡፡ ሌሎች ከ70 በላይ ህፃናትም ከወላጆቻቸው ጋር ሆነው በአበበ ፈንታሁን ድርጅት ይረዳሉ፡፡

ሚሊዮን ኃይለ ስላሴ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW