1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የውጭ አገር የስራ ስምሬት አዋጅና ኢትዮጵያውን

ረቡዕ፣ ግንቦት 10 2008

የኢትዮጵያ የውጭ አገር ሥራ ስምሪት አዋጅ ፣ በተለይ በመካከለኛው ምሥራቅ በቤት ሠራተኝነት የተሰማሩ ዜጎች ከዚህ ቀደም ይደርስባቸው የነበረውን እንግልትና ስቃይ ያስቀራል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል። ሕጉ ዜጎችን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ሃገራት በመላክ የተሰማሩ ሕገ ወጥ ደላሎችን ለመቆጣጠር እንደሚያስችልም ተነግሯል።

Äthiopische Flüchtlinge in Saudi
ምስል Nebiyu Sirak

[No title]

This browser does not support the audio element.


የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሥራ ወደ ውጭ ለሚሄዱ ዜጎች ይጠቅማል የተባለ አዋጅ ካፀደቀ አራት ወር ሆኗል። ይኽው የኢትዮጵያ የውጭ አገር ሥራ ስምሪት አዋጅ ፣ በተለይ በመካከለኛው ምሥራቅ በቤት ሠራተኝነት የተሰማሩ ዜጎች ከዚህ ቀደም ይደርስባቸው የነበረውን እንግልትና ስቃይ ያስቀራል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል። ሕጉ ዜጎችን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ሃገራት በመላክ የተሰማሩ ሕገ ወጥ ደላሎችን ለመቆጣጠር እንደሚያስችልም ተነግሯል። ለመሆኑ ይህ ሕግ ሠራተኛ በሚሄድባቸው ሃገራት ዘንድ ተቀባይነቱ እስከምን ድረስ ነው? ሕጉ ከወጣ ወዲህስ ምን ለውጦች አሉ? የሪያድ ነዋሪ የሆነውን ስለሺ ሽብሩን በስልክ አነጋግረነዋል። በቅድሚያ ስለ ኢትዮጵያ የውጭ አገር ሥራ ስምሪት አዋጅ ምንነትና ከቀደመው ተመሳሳይ ሕግ በምን እንደሚለይ በማስረዳት ይጀምራል።
ስለሺ ሽብሩ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW