1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 26 2010

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሬፓብሊክ የውጭ ግንኙነት እና አገራዊ ደህንነት ፖሊሲ እና ስልት ያለው ሰላም ዴሞክራሲ እና ልማት ለውጭ ግንኙነት ፖሊሲ አፈጻጸም ስኬታማነት አስተዋፅዖ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

Äthiopien Außenministerium Meles Alem
ምስል DW/Y. Egziabher

የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር መግለጫ

This browser does not support the audio element.

የመሥሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ዛሬ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ መንግሥት አንዳንድ በእስር የሚገኙ የፖለቲካ አመራር አባላትን እና ሌሎች ግለሰቦችን ለመፍታት የወሰነው አገራዊ መግባባት ለመፍጠር እና የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት መሆኑን አስረድተዋል፣ የመገናኛ ብዙኃን ከመንግሥት አካላት መረጃ የማግኘት መብት እንዳላቸውም አቶ መለስ አክለው ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW