የዐረቡ ዓለም ዓብዮት እና የኤርዶኻን አስተያየት6 መጋቢት 2003ማክሰኞ፣ መጋቢት 6 2003ቱርክ ለፍልስጤማውያን እና ለዐረባውያን መብት መከበር ቁርጠኛ አቋም በመያዝዋ በዐረባዊው ዓለም ውስጥ በተለይ ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ ከፍተኛ ተሰሚነትን እያገኘች መጥታለች።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግሬቼብ ጣይብ ኤርዶኻንምስል APማስታወቂያበቱኒዝያ እና በግብጽ የተካሄደውን ዓብዮት ተከትሎ ባሰማችው አስተያየትዋ የዐረብ ሀገሮች መሪዎች የህዝቦቻቸውን ጥያቄ ማድመጥ እና ተገቢውን አስፈላጊዎውን ተሀድሶ ማነቃቃት እንዳለባቸው የቱርክ ጠቅላይ ሚንስትር ሬቼብ ጣይብ ኤርዶኻን ለአል ዐረቢያ ቴሌቪዥን በሰጡት ቃለ ምልልስ አስታውቀዋል። ነቢዩ ሲራክ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ