1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ህጻናት ሞት መቀነስ

ሐሙስ፣ ጥር 15 2000

በያመቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ በግምት ዘጠኝ ነጥብ ሰባት ሚልዮን ገና አምስት ዓመት ያልሞላቸው ህጻናት እንደሚሞቱ የተመ የህጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ አስታወቀ። ከነዚህም መካከል አራት ሚልዮኑ ገና ተወልደው አንድ ወር እንኳን ሳይሞላቸው ነው የሚሞቱት፡ በዩኒሴፍ ዘገባ መሰረት። የሚሞቱባቸው ምክንያቶችም በቀላሉ ሊወገዱ የሚችሉ በሽታዎች መሆናቸውን ቬነማን አስረድተዋል።

የዩኒሴፍ ዋና አስተዳዳሪ አን ቬነማን
የዩኒሴፍ ዋና አስተዳዳሪ አን ቬነማንምስል AP
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW