የዓለም ባንክ ድጋፍ ለአፍሪቃ ቀንድ16 መስከረም 2004ማክሰኞ፣ መስከረም 16 2004የዓለም ባንክ በድርቅ ለተጎዱት የአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች የሚሰጠውን ድጋፍ ወደ አንድ ነጥብ ስምንት ቢልየን ዶላር ማሳደጉን አስታወቀ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DWማስታወቂያ ይኸው ድጋፍ የአፍሪቃ ቀንድን ድርቅን ለመታደግ እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እንደሚረዳው በባንኩ የአፍሪቃ ክፍል ዋና ኃላፊ ጀማል ሳኪር ገልጸዋል። አበበ ፈለቀ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ