1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም አቀፍ ስደት እንደሚባለው የተጋነነ አይደለም

01:21

This browser does not support the video element.

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 13 2013

የዓለም አቀፍ ስደት እጅግ ጨምሯል ከሚለው የብዙዎች እምነት በተቃራኒ ባለፉት 60 ዓመታት ያለው ሁኔታ የተረጋጋ የሚባል ነው። ይልቁንስ የዓለም ህዝብ ብዛት ነው የጨመረው። የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የስደተኛው ቁጥር ወደላይ እንደ ተተኮሰ ይናገራሉ። ይህ ግን ልክ አይደለም። ሁሉም አፍሪቃውያን አህጉሪቷን ለቀው ለመሰደድ ነው የሚፈልጉት የሚባለውም ትክክል አይደለም። አብዛኞቹ ተገን ጠያቂቆች እና ስደተኞች የተጓዙት አቅራቢያቸው ባሉ የጎረቤት ሀገራት ነው።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW