1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዓቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች ሚና

ማክሰኞ፣ መስከረም 30 2004

ዓለም ዓቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች አሠራራቸው እንዲቀናጅና ሥራቸውም ቀጣይነት እንዲኖረው ተጠየቀ ።

የብራሰልሱ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማምስል DW

ባለፈው ሳምንት ብራሰልስ ቤልጂግ ውስጥ በዓለም ዓቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች መርሆዎች ላይ የተወያየው ስብሰባ ታዛቢዎች ከምርጫ በኋላ ሁኔታዎችን መከታተልና የሰጡዋቸው አስተያየቶችም ተግባራዊ መሆን አለመሆናቸውን መገምገም እንደሚገባቸው አሳስቧል ። በአውሮፓ ፓርላማ ለ3 ቀናት በተካሄደው በዚሁ ስብሰባ ላይ የቀድሞው የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር ፣ የቀድሞ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆ ክላርልክ ፣ እንዲሁም የአውሮፓ ፓርላማ ፕሬዝዳንት ጀርዚ ቡዜክ እና የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳዮች ሃላፊ ሚስ ካትሪን አሽተን እና የአውሮፓ ፓርላማ ተወካዮች ተገኝተዋል ። ስብሰባውን የተከታተለው የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ገበያው ንጉሴ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW