የዓለም የሙቀት መጠን መጨመርና መዘዙ14 ጥቅምት 2004ማክሰኞ፣ ጥቅምት 14 2004የዓለም የሙቀት መጨመር የተፈጥሮ ሃብትን ለጉዳት በመዳረግ በምድራችን ያለመረጋጋትና የግጭት ምክንያት እንዳይሆን ባለሙያዎች ማሳሰብ ጀምረዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DWማስታወቂያበዚህ መዘዝ ሊከሰት የሚችለዉ ጎርፍ፤ ድርቅ፤ የባህር ዉሃ ከፍታ መጨመር እንዲሁም መጠኑን ያለፈ የአየር ንብረት ይዞታ የሰዎችን ኑሮ በፈተና እንዳይከበዉ ኃላፊነት የሚሰማቸዉ የፖለቲካ ሰዎች የበኩላቸዉን እንዲያደርጉም ይጠይቃሉ። ሳምንታዊዉ ጤናና አካባቢ ዝግጅት ትኩረቱን በዚህ ላይ አድርጓል። ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ