የዓለም የምግብ መርሃ ግብርና ሶማሊያ
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 28 2002ማስታወቂያ
በአፍሪቃ ቀንድ የሶማሊያ ሁኔታ በየጊዜዉ አስከፊ እየሆነ መምጣቱ እየተነገረ ነዉ። የተመ ዓለም ዓቀፍ የምግብ መርሃ ግብር WFP ከደቡባዊ ሶማሊያ ለቅቆ መዉጣቱን አስታዉቋል። WFP ከተጠቀሰዉ ስፍራ የወጣበት ምክንያት አልሸባብ የተሰኘዉ ቡድን በምግብ ተቋሙ ሰራተኞች ላይ ዛቻ በመሰንዘሩና ተቀባይነት የሌለዉ ቅድመ ሁኔታ በማቅረቡ እንደሆነ ድርጅቱ አመልክቷል።ተኽለእግዚ ገ/እየሱስ ከሮም
Tekele Egzi Gebre Yesus
Negash Mohammed
Shewaye Legesse