1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የምጣኔ ሃብት ምክክር መድረክ

ዓርብ፣ ግንቦት 3 2004

የዓለም የምጣኔ ሃብት ምክክር መድረክ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚያደርገውን ክርክር ዛሬም ለ 2 ተኛ ቀን ቀጥሏል። ትናንት አመሻሽ ላይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለሰ ዜናዊ የታንዛኒያው ፕሬዝዳንት ጃካያ ኪክዌቴና የናያጀሪያው ፕሬዝዳንት

ምስል picture-alliance/ dpa

የዓለም የምጣኔ ሃብት ምክክር መድረክ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚያደርገውን ክርክር ዛሬም ለ 2 ተኛ ቀን ቀጥሏል። ትናንት አመሻሽ ላይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለሰ ዜናዊ የታንዛኒያው ፕሬዝዳንት ጃካያ ኪክዌቴና የናያጀሪያው ፕሬዝዳንት ጉድላክ ጆናታን የተሳተፉበት የአፍሪቃ ግብርና እንዴት ያድጋል ህዝቧንስ መመገብና ትርፍ አምርቶ ለተቀረው ዓለም ማቅረብ ይቻላል በሚሉት ሃሳቦች ላይ ውይይት ተካሂዷል። ዛሬ ደግሞ የግሉ ክፍለ ኤኮኖሚ በአፍሪቃ መሠረተ ልማት ግንባታ እንዴት ይሳተፋል በሚል ርዕስ ላይም ክርክር ነበር። በሰፍራው የተገኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው ዝርዝር ዘገባ አለው። 

ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW