1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
መገናኛ ብዙኃን

ከ100 ዓመታት በላይ የሆነው ራዲዮ በገጠሩ ማኅበረሰብ ዛሬም ተመራጭ የመረጃ ምንጭ ነው።

02:03

This browser does not support the video element.

ዓርብ፣ የካቲት 8 2016

የዓለም የራዲዮ ቀን በየዓመቱ በየካቲት ወር መባቻ ይታሰባል። ከ100 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው ይህ የመገናኛ ብዙሃን በተለይ በገጠር ለሚገኘው ማኅበረሰብ ዛሬም ተመራጭ የመረጃ ምንጭ ነው።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

የዶይቸ ቬለ አማርኛ ክፍል ቪዲዮዎቻችን እዚህ ይገኛሉ

በአማርኛው ክፍል የተሰናዱ ቪዲዮዎችን እዚህ ማግኘት ይቻላል። ቪዲዮዎቹ ከዋናው ስቱዲዮ ከቦን ከተማ የተቀናበሩ እና ኢትዮጵያ በሚገኙ የዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል ወኪሎች የተዘጋጁ ናቸው።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW