ይህ ጉባዔ በተለይ በምሥራቅዊና በሰሜናዊ አፍሪቃ ሽብርተኝነትን በጋራ በመታገሉ ጉዳይ ላይ ትኩረቱን ማድረጉ ተሰምቶአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጉባዔዉን የሚመራዉ የጀርመን መንግሥት የተቋሙ ተጠሪ ወልፍጋንግ ኢሺንገርን በኢትዮጵያ በኩል ደግሞ በዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፖሊሲ ምርምርና ጥናት ኃላፊ ፕሮፊሰር መኮንን ሃዲስን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ