1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ደቻሳ መታሰቢያና ፍትህ

ዓርብ፣ መጋቢት 14 2004

ወደ ሊባኖስ በቤት ሰራተኝነት ሄዳ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወቷ የጠፋው የአለም የሞት ምክንያት? የፍትህ ጥያቄ? የሌሎች እህቶቻችን እጣ? ሌላም ሌላም ጥያቄዎች በውጪም ይሁን በአገር ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያንን በአሁኑ ሰዓት በሰፊው የሚያነጋግር ጉዳይ ነው።

abwischen; alltag; arbeit; arbeiten; blau; dienstleistung; dreck; fenster; fensterputzen; fensterputzer; fensterscheibe; frau; frühjahrsputz; gelb; glas; gummi; gummihandschuh; hand; handschuh; hausarbeit; hausfrau; haushalt; nebenjob; nebenverdienst; polieren; putzen; putzfrau; putzmittel; putztag; raumpflege; reiben; reinheit; reinigen; reinigung; sauber; schaum; schwamm; säubern; verschmutzt; waschen; wischen; wohnung; zuhause Bild: Fotolia/senkaya
ምስል Fotolia/senkaya

ወደ ሊባኖስ በቤት ሰራተኝነት ሄዳ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወቷ የጠፋው የአለም የሞት ምክንያት? የፍትህ ጥያቄ? የሌሎች እህቶቻችን እጣ? ሌላም ሌላም ጥያቄዎች በውጪም ይሁን በአገር ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያንን በአሁኑ ሰዓት በሰፊው የሚያነጋግር ጉዳይ ነው።

በርካታ ወጣት ኢትዮጵያውያን ወደ አረብ አገሮች ለስራ ይሄዳሉ። አንዳንዶችን ጥሩ ሌሎችን መጥፎ ዕድል ይገጥማቸዋል። በቶሮንቶ ካናዳ እና በቦስተን ዩናይትድ እስቴትስ ከአለም ደቻሳ ህልፈት በኋላ በመካሄድ ላይ ስላሉ እንቅስቃሴዎች በጎ ፍቃደኞች ገልፀውልናል። ይህን መሰል አሳዛኝ አሟሟቶች መድረሳቸው ከዚህ ቀደምም  በተለያዩ አጋጣሚዎች ተሰምተዋል።ያም ሆኖ አሁንም በርካታ ወጣቶች የወደፊት እድላቸውን ለማቃናት ወደ አረብ አገር መሄድን እንደ አንድ አማራጭ ያያሉ። ከነዚህም አንዷ አባይነሽ  ግርማ  ነች። ለአራት አመት ያህል ቤሩት ቆይታ በቅርቡ ወደ ሀገሯ ተመልሳለች። ወጣቷ ተሞክሮዋን አካፍላናለች።  ዝርዝሩን ከዘገባው ማድመጥ ይችላሉ።

ሊባኖስምስል DW/Dareen Al Omari

ልደት አበበ

ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW