የዕርዳታ ድርጅቶች በኦጋዴን እንዲንቀሳቀሱ ተፈቀደ26 ጥቅምት 2000ማክሰኞ፣ ጥቅምት 26 2000የኢትዮጵያ መንግስት አስራ ሁለት የዕርዳታ ድርጅቶች በኦጋዴን እንዲንቀሳቀሱ መፍቀዱን በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባባሪ ቢሮ ሀላፊ አስታወቁ ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየተ.መ.ድ ዋና ፀሀፊ ባን ኪሙንምስል APማስታወቂያ ሀላፊው ፖል ሄርበርት ዛሬ ለዶይቼቬለ ራድዮ በሰጡት ቃለ ምልስስ ላይ እንዳሉት ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጋር ለመስራት የሚሹ ሌሎች የዕርዳታ ድርጅቶችን ፈቃድ በተመለከተም ድርጅታቸው ከመንግስት ጋር እየተነጋገረ ነው ።