1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የሰርከስ ጀግናዋ ማርታ ዘሪሁን

03:37

This browser does not support the video element.

ዓርብ፣ የካቲት 15 2016

ማርታ የ17 ዓመት ታዳጊ ስትሆን በሰርከስ ስፖርት እየተዋጣላትም ነው፡፡ የ10ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ማርታ በተለይም በፐርች ሰርከስ እና በስኬት ሰርከስ ልዩ ልዩ ትዕይንት በማሳየት ትታወቃለች፡

ከአገር ውስጥ እስከ ውጪ በሙያው በመጠራት በተለያዩ መድረኮች ብቃቷን ያሳየችው ማርታ በዚህ ሙያ እሩቅ ስለመድረስ ታልማለች፡፡
ከትምህርቷ ጎን ለጎን ስራዋን በማሳየት እስከ ኣለም ምድረክ  በሙያው ተወዳድራ አንቱታን ስለማትረፍም ታስባለች፡፡
ሙያው በህይወቷ እጅግ ስኬታማ አድርጓት ዋነኛ መተዳደሪያዋ፤ ብሎም የስኬቷ ቁልፍ እንዲሆንም በመሻት እየሰራችበት ትገኛለች፡፡
#ዝምታሰባሪአዳጊሴቶች #GirlzOffMute
ዘገባ፡ ሱመያ ሳሙኤል
ቪዲዮ፡ ሥዩም ጌቱ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW