የዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት
ማክሰኞ፣ ሰኔ 7 2003ማስታወቂያ
ለሂለሪ ክሊንተን ጉብኝት መሰረዝ በአፋር ክልል የፈነዳው እሳተ ጎመራ የበተነው አቧራ የአዲስ አበባን ሰማይ ሊሸፍን ይችላል በሚል ስጋት መሆኑን የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ገልጸዋል።
የአፍሪቃ ህብረት ሰላም እና ጸጥታ ኮሚሽን ፕሬዚደንት ዣን ፒንግም ስለክሊንተን ጉብኝት ለዶይቸ ቬለ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ታደሰ እንግዳው
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ