የዩኤስ አሜሪካ የምርጫ ክርክር
ዓርብ፣ ጥቅምት 2 2005
በትናንትናዉ ምሽት በተካሄደዉ የአሜሪካን ምክትል ፕሬዝደንቶች ክርክር ሁለቱም ተፎካካሪዎች የየበኩላቸዉን ሃሳብ ሰንዝረዉ በእኩል ነጥብ መለያየታቸዉ ተነገረ።
የዴሞክራቱ እጬ ምክትል ፕሬዝደንት ጆ ባይደን የፕሬዝደንት ባራክ ኦባማን ደካማ ክርክር የፈጠረዉን የዴሞክራቶች ጭንቀት ለማርገብ የቻለ ክርክር ማድረጋቸዉን የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ በላከልን ዘገባ አመልክቷል።
አበበ ፈለቀ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ