1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኤስ የመከላከያ በጀት ሕግ እና አውሮጳ

ሐሙስ፣ ጥር 24 2004

ዩኤስ አሜሪካ ባለፈው ሣምንት አዲስ የመከላከያ በጀት ቅነሳ ሕግን ማጽደቅዋ ይታወሳል። ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ባጸደቁት አዲሱ ሕግ መሠረት፡ የወደፊቱ ያሜሪካ የጦር ትኩረት ወደ እሥያና ፓሲፊክ አካባቢ፡

ምስል dapd

በሁለተኛ ደረጃም፡ በመካከለኛ ምሥራቅ ላይ ይሆናል። ባለፈው የመከላከያ በጀት ቅነሳ ሕግን ማጽደቅዋ ይታወሳል። ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ባጸደቁት አዲሱ ሕግ መሠረት፡ የወደፊቱ ያሜሪካ የጦር ትኩረት ወደ እሥያና ፓሲፊክ አካባቢ፡ በሁለተኛ ደረጃም፡ በመካከለኛ ምሥራቅ ላይ ይሆናል። በአውሮጳ፡ ብሎም በጀርመን ያሉት የዩኤስ አሜሪካ ጦር ሠፈሮች እና ወታደሮች ቁጥር ሊቀንስ እንደሚችልና ይህም በአስተናጋጆቹ ሀገሮች ላይ ተፅዕኖ እንደሚያሳርፍ የጦር ጠበብት ገልጸዋል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሃመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW